ንብረት አስተዳደር ሶፍትዌራችን እናስተዋውቆ !
የንግድ ንብረቶን ማስተዳድር ከብዶታል እንገዲያውስ ፤የኛ ንብረት አስተዳደር ሶፍትዌር ከዚ ይገላግሎታል፣

ሶፍትዌራችን ከሚሰቸው ጥቅሞች ውስጥ፤

የንብርት ብክነትን ይቀንሱ፡- የግብዓት ቁጥጥር አዘገጃጀት መመሪያዎችን መሰረት በማድረግ ትክክለኛ አጠቃቀምን በማረጋገጥ እና አላስፈላጊ መበላሸትን በመቀነስ።

የንብርት ክማችትን ያቅላጥፋል፡ በመረጃ የተደገፉ ግንዛቤዎችን በመጠቀም፣ ከመጠን በላይ ማከማቸትን በመከላከል እና የተግባር ቅልጥፍናን በማስፋት ትክክለኛውን የከምችት ሚዛን ይጠብቃል።

ቅጽበታዊ የከምችት መረጃዎ ፡ በተለያዩ ክፍሎች ውስጥ ባሉ የከምችት መረጃዎች ላይ በቅጽበት መረጃ ያግኛሉ ፣ ይህም የተሻለ ቅንጅት፣ ትብብር እና ውሳኔ መስጠት ይረዳዎታል።።

የተሻለ ውሳኔ መስጠት፡ ጠቃሚ ግንዛቤዎችን እና ዘገባዎችን ስለ ክምችት ደረጃዎች፣ የሽያጭ አዝማሚያዎች፣ የአቅራቢዎች አፈጻጸም እና ሌሎችንም በማቅርብ አጠቃላይ የንግድ ስራ አፈጻጸምን ለማሻሻል በመረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔዎችን ለማድረግ ይረዳል።

Our inventory management software is here to revolutionize your business operations!

Say goodbye to the hassle of manual calculations! Our software goes beyond traditional inventory management,
offering a unique recipe-based product manufacturing feature that’s suitable for any industry!

Whether you’re in the food industry or any other sector, our software allows you to enter the ingredients required for a product,

specify the daily or weekly production quantity, and voila!

It automatically calculates the precise amounts of each ingredient you need to purchase and store for seamless production.

⏰ But that’s not all! Our software also simplifies employee scheduling by accurately calculating their working hours. Any many more usages.

⌛️ Plus, you can customize it to include other relevant usage factors based on your specific needs.